bfaethiopia.wordpress.com
‹‹አእምሮን በተገደበ ነፃነት ውስጥ ማንቀሳቀስ ትርፉ ባርነት ነው››
‹‹ጉንጉን›› እንዲሁም ‹‹የወዲያነሽ›› በተሰኙ መጻሕፍቱ ይታወቃል፤ ኃይለመለኮት መዋዕል። እርሱ ዋናው ሥራዬ መምህርነት ነው፤ ደስታና ክብር የሚሰማኝ በመምህርነቴ ስጠራ ነው ቢልም፤ እነዚህ መጻሕፈቱ ዘመን ተሸጋሪ ደራሲ አሰኝተውታል። ሰሜን ሸዋ ማጀቴ ከተማ 1943 ነው ትውልዱ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ወ…