ሳድግ ተረት እየተነገረኝ ቁመቴ ጨመረ


ሳድግ ተረት እየተነገረኝ ቁመቴ ጨመረ...ደረቴ አጦተ...ዳሌዬ ሰፋ.... ተረቱ ምን ነበር...? "ትምህርቱን በርትቶ ያጠና ልጅ ዶክተር ይሆናል...ስታድጊ ፓይለት ነው የምትሆኝው...አቤት ከዛ ሀብታም ትሆኛለሽ ..." ይሄ ከቡርዧ የተዳቀለ ካፒታሊዝም ከ10 አመት በሁዋላ የተማረውን አፈር ሊከተው እንደሚችል የሚያይ ንቃተ ህሊና አልነበራቸውም .... እናትና አባቴ . . ሌላ ተረት ደግሞ "ፀልዪና ብዪ...የበላሽውን ከስጋሽ እንዲቀላቅለው..." ይሉኛል...ጉሮሮ እየፋቀ የሚወርደው ቂጣ ግን... Continue Reading →

Create a free website or blog at WordPress.com.

Up ↑